The following shows writing examples at various proficiency levels. These were produced by real language learners and may contain errors. See Writing Section Tips at the bottom of this page.
Amharic Proficiency Tests and Resources
Writing Examples
- Level 1: | Novice-Low
-
At this level, I am able to create individual words that have no extended meaning.
I can share some simple vocabulary, which deals with the prompt/task/situation, but I tend to struggle to connect those words to create meaning.
-
ቴሌቭዥን ማየት
- Level 2: | Novice-Mid
-
At this level, I am beginning to develop the ability to create meaning by grammatically connecting words.
Specifically, I can connect some basic subjects and verbs or verbs and objects, but I may be inconsistent at doing this.
I am often limited in my vocabulary to Novice level topics that I experience in my every-day life or that I have recently learned.
-
ቴሌቭዥን ማየት ጥሩ ነዉ።
- Level 3: | Novice-High
-
At this level, I can create simple sentences with very basic grammatical control and accuracy.
There are often errors in my responses, while at the same time I might have good control with some very simple structures and functions of the language that I have just learned or studied.
At the Novice levels, errors are expected as I try to create simple sentences. Generally, the sentences that I am able to create are very basic and simple with few, if any, added details.
-
ቴሌቭዥን ማየት እና ቪዲዮ ጌም መቻወት ጥሩ እና መጥፎ ነዉ።
- Level 4: | Intermediate-Low
-
At this level, I can create simple sentences with some added detail; such sentences help create VARIETY.
At the Intermediate Low level, simple sentences are enhanced by use of prepositional phrases, helping verb usage, as well as some adverbs and a variety of adjectives.
I generally create independent sentences (ideas) that can be moved around without affecting the overall meaning of the response. There are still a number of errors in my response, but I have fairly good control of more basic sentences. I am feeling more confident in using different structures and expanding vocabulary and taking more risks with my responses.
-
ቴሌቭዥን ማየት እና ቪዲዮ ጌም መጫወት ጥሩ እና መጥፎ ጎን አላቸው:: ጥሩ ጎን :- ለጎበዝ ተማሪዎች ጥሩ መዝናኛ ነው እና :- አንዳንድ ጌሞች እና የቴሌቭዥን ዝግጅቶች ለልጆች ጠቃሚ ትምህረት የሰጣሉ:: መጥፎ ጎኑ;- ለልጆች አንዳያጠኑ መሰናክል የሆናቸዋል፣ ;- ረጅም ግዛ ቴሌቭዥን እና ቪዲዮ ጌም ማየት ለ አየን ህመም ያጋልታቸዋል ::
- Level 5: | Intermediate-Mid
-
At this level, I can now create enough language to show groupings of ideas.
My thoughts are loosely connected and cannot be moved around without affecting meaning.
I can also create a few sentences with complexity and am able to use some transition words. I am also able to use more than just simple present tense, but often make mistakes when I try to use other tenses.
My vocabulary use is expanding and I am able to use more than the usual, high frequency or most common vocabulary. I feel that I am able to create new language on my own and communicate my everyday needs without too much difficulty.
-
ቪድዮ ጌሞችን ማዘውተር እና የተለያዩ ገጾችን መመልከት የታዳጊ ልጆች የለተለት ተግባር እየሆነ መጥⶆል. ሆኖም ግን ይህ ተግባር በጎም መጥፎም ጎኖች አሉት. በጎ ተግባር ልንላቸው ከምንችለው ነገሮች መሃከል አንዱ ታዳጊዎችን በእውቀት እንዲዳብሩ ይረዳል. ሲቀጥል ደሞ ታዳጊ ልጆች አለማችን ላይ እየሆኑ ያሉ ድርጊቶችን እንዲረዱ እና እንዲገነዘቡ ያግዛል. በመጥፎ ጎን ሊነሱ ከሚችሉት ነገሮች መሃከል ደግሞ ተማሪዎችን ከጥናታቸዉ እና መስራት ከሚጥበቅባችው ነገሮች ሊያዘናጋችው ይችላ ተብሎ ይታሰባል.
- Level 6: | Intermediate-High
-
At this level, I have good control of the language and feel quite confident about an increasing range of topics.
There are still some occasional errors in my language production, but that does not hinder my ability to communicate what I need to share.
I can use circumlocution to explain or describe things for which I do not know specific vocabulary or structures. I can understand and use different time frames and am just beginning to develop the ability to switch most time frames with accuracy. I can use transition words and concepts with some ease. My language has a more natural flow, but I still may have some unnatural pauses or hesitations.
-
ቪድዮ ጌሞችን ማዘውተር እና የተለያዩ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን መመልከት የታዳጊ ልጆች የለተለት ተግባር እየሆነ መጥቷል:: ይህ ደግሞ የራሱ የሆነ ጥቅምና ጉዳት አለው:: ተማሪዎች ይህንን በአግባቡ እና በተገቢው መንገድ ካልተጠቀሙበት ወደር የሌለው ጉዳት ሊያስከትልባቸው ይችላል:: ከነዚህም መካከል ተማሪዎች በትምህርት ገበታችው ላይ ትኩረት ሰጥተው እንዳያጠኑ እንቅፋት ይሆንባችዋል እንዲሁም እንቅልፋቸውን በአግባቡ መተኛት ባለባቸው ስአት እንዳይተኙ በማድረግ ከባድ ለሆነ የጤና መታወክ ያጋልጣቸዋል:: ተማሪዎች አእምሮአቸውን ከማደስ አኳያ በተገቢው ሁኔታ ወላጆቻቸውን በማስፈቀድ የትምህርት ጊዜያቸውን በማይሻማ እና ጤናችውን በማይጎዳ መልኩ ሳይበዛ ቢጫወቱ ለአእምሮአችው እረፍትን ይሰጣል::
- Level 7: | Advanced-Low
-
At this level my response contains a number of complexities with higher degree of accuracy.
Such language allows me to address each aspect of the prompt more completely and with more depth of meaning.
I am able to use Advanced vocabulary or Advanced terms, conjugations etc. with confidence. I feel that I can create natural flow using as much detail and descriptive language as possible to create a clear picture. Errors with more complex structures may still occur. My ability to switch time frames begins to increase in accuracy.
-
ቴሌቪዥን ማየትና አና ቪዲዮ ጌም መጫወት በልጆች ላይ አሉታዊም ሆነ አዎንታዊ የሆነ ተፅእኖ አላቸው:: ከጥቅማቸው ብንጀምር እነዚህ ሁለት መሳሪያዎች ልጆች አዳዲስ ነገሮች አንዲማሩና አስተሳሰባቸውን እንዲያሰፉ ይረዱዋቸዋል:: ለምሳሌ ያህል አንድ ተማሪ ተሌቪዥን የሚያይ ከሆነ በዛ ላይ የሚተላለፉትን ዜናዎች የማዳመጥ እድል ያገኛል ይሄም ተማሪው መረጃ የሚያገኝበትን እድል ያሰፋለታል እውቀቱንም ይጨምርለታል:: ቴሌቪዥን ማየትና አና ቪዲዮ ጌም መጫወት በልጆች ላይ ያላቸውን ጉዳት ደግሞ እንመልከት:: ከላይ አንደጠቀስኩት እነዚህ መሳርያዎች ጥቅም እንዳላቸው ሁላ የሚያመጡት መጥፎ ተፅኖም ቀላል የሚባል አይደለም:: ለምሳሌ ልጆች አዘውትረው ጌም የሚጫወቱና ቴሌቪዥን የሚመለከቱ ከሆነ ሱስ ይሆንባቸውና ጊዜያቸውን በሙሉ በዚያ ላይ በማሳለፍ ከጥናታቸው ስለሚሰናከሉ በትምርታቸው ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ ሊያስከትል ይችላል:: ከወላጆቻቸውም ጋር ተቀምጠው የሚነጋገሩበት ጊዜ ስለማይኖራቸው በስነልቦናዊና ማህበራዊ ግኑኝነቶቻቸው ላይ ከፍተኛ ችግር ሊፈጥር ይችላል::
- Level 8: | Advanced-Mid
-
At this level my response demonstrates my ease with the language.
I am able to create a response which not only addresses each aspect of the prompt, but delves into each point with clarity and concise language.
I am able to incorporate a number of more complex structures as well as Advanced vocabulary and Advanced phrases with a higher degree of accuracy throughout the majority of the response.
The language I create has a natural flow due to the way I incorporate a variety of patterns and complexities into my response. My response shows my ability to create language that has sophistication of language skills and syntactical density. My ability to switch time frames accurately is evident, if called for in the prompt.
-
ቴሌቪዥን ማየት አና ቪዲዮ ጌም መጫወት በህፃናት ወይም በልጆች ላይ አዎንታዊም ሆነ አሉታዊ ተጽዕኖ አለው:: ከጥቅሞቹ ብንጀምር ለምሳሌ: ልጆች ቴሌቪዥንን በመመልከት የተለያዩ ትምህርት ሰጪ መረጃዎችን ከማግኘታቸውም በላይ ለእድሜ ደረጃቸው የሚመጥኑ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራሞችን በመከታተል አእምሮአቸውን እንዲያዝናኑ ሊረዳቸው ይችላል:: ቪዲዮ ጌሞችንም በአግባቡ የሚጫወቱ ከሆነ ለአእምሮአቸው ማደግ አስተዋጽኦ ባማበርከት ችግሮችን በቀላሉ ለመፍታት የሚያስችላቸውን ልምድ እንዲያገኙ ይረዳቸዋል:: ለምሳሌ የመኪና ቪዲዮ ጌም የሚጫወቱ ልጆች ሲያድጉ የመኪና መንጃ ፍቃድ ለማውጣት የሚቀላቸው መሆኑን ሰምቻለው:: እንደ እድል ሆኖ ግን እኔ በልጅነቴ የመኪና ቪድዮ ጌም ስላልተጫወትኩኝ የመኪና መንጃ ፍቃድ ለማውጣት በጣም ረጅም ጊዜ ወስዶብኝ ነበር:: በሌላ በኩል ደግሞ ቴለቪዥን ማየትም ሆነ ቪዲዮ ጌም መጫወት በልጆች ላይ ይህ ነው የማይባል አሉታዊ ተጽእኖ አለው:: ለምሳሌ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ቴሌቭዥን ማየት እና ቪድዮ ጌም መጫወት ለልጆች በጣም መጥፎ እንደሆነ ሲነገረኝ ነው ያደኩት:: ከችግሮቹም የተወሰኑትን ለመጥቀስ ያህል: ልጆች ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተቀምጠው የመነጋገርና የመወያየት ልምድ አያዳብሩም:: ይህ ደግሞ ለወደፊቱ በሚያድጉበት ሰዓት ሰዎች ፊት ቀርበው ስሜታቸውን መግለጽ እንዳይችሉ ያደርጋቸዋል:: ከዚህም በተጨማሪ ሱስ ስለሚሆንባቸው: የትምህርትና የጥናት ጊዜያቸውን ይሻማባቸዋል: የሚያያዩአቸው ተገቢ ያልሆኑ ፊልሞች ከማህበራዊ ህይወት እራሳቸውን እንዲያገሉ በማድረግ ስነ ልቦናዊም ሆነ አካላዊ ጉዳት ሊያስከትልባቸው ይችላል:: ስለሆነም ልጆች ከተሌቪዥንም ሆነ ከቪዲዮ ጌም ጥቅም ማግኘት ይችሉ ዘንድ የወላጆች ሚና በጣም ወሳኝ ነው:: ወላጆች ልጆቻቸው ለእድሜያቸው ተገቢ የሆኑ አዝናኝና አስተማሪ የቴሌቭዥን ፕሮግራሞችን ብቻ ማየታቸውን እንዲሁም ለተሌቪዥንም ሆነ ለጌም የሚሰጡት ጊዜ የሌሎች ፕሮግራሞቻቸውን ጊዜ የማይሻማ እና በምንም ዓይነት መልኩ ወደ ሱስ የማያመራ መሆኑን ማረጋገጥ ይጠበቅባቸዋል::
Additional resources can be found in the Power-Up Guide and on our Video Tutorials page. Simply do your best and enjoy creating and communicating in the language that you are learning. Good Luck! Read our Writing Input Guide to learn how to type in Amharic. Writing Section Tips
How do I type in Amharic?